ኢየሱስ በመስቀል ሞተሃል
ተነስተሃል ልታድነኝ
ይቅር በለኝ ሁሉ ሃጢአቴን
ሁን ወዳጄ ጌታዬ አዳኜ
ህይወቴን ለውጥ አዲስ አርገው
እርዳኝ ጌታ ለአንተ እንድኖር

The Salvation Poem in Amharic